የጤፍ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ መናሩ ነዋሪዎችን አስግቷል

በታምሩ ጽጌ

ምክንያቱ ባልታወቀና ነጋዴዎችም ሲጠየቁ ምላሽ መስጠት ፈቃደኛ ባልሆኑበት ሁኔታ፣ የጤፍ ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ መናሩ ስጋት እንደፈጠረባቸው በተለይ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡