Amharic የኦባማ ፤ የእስካሁን የሥራ እቅዶችና ክንውኖች DW Amharic Sep 4, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በጥቅምት ወር ማለቂያ ገደማ በሚካሄደው ምርጫ ፣ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ፣ዳግመኛ ማሸነፍ ከቻሉ ፤ በቀጣይ ዐራት ዓመታት የሚያከናውኗቸውን መርኀ ግብሮች በያፋ እንደሚያሳውቁ ይጠበቃል