የእሥልምና ሃይማኖት ትምሕርት በኖርድ ራይን ቬስትፋለን DW Amharic September 4, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በምዕራብ ጀርመኑ የኖርድ ራይን ቬስትፋለን ፌደራዊ ክፍለ ግዛት ከ2 ሳምንት አጋማሽ በፊት በተጀመረው በአዲሱ የትምህርት ዘመን ለ 1ኛ ደረጃ ተማሪዎች የእስልምና ሃይማኖት ትምህርት ለመሰጠት እንቅስቃሴዎች ተጀምረዋል ። ለዚሁ አላማ የሚውል የትምህርት መርጃ መፀሐፍም ተዘጋጅቷል ።