ትንታኔ፥ የኢትዮጵያ ኅገ መንግስት ስለ ጋዜጠኝነት ምን ይላል? ለሎችስ ተዛማች ኅጎች? VOA Amharic September 3, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ አጀማመር፥ የዛሬ ይዞታና መጪ ሁኔታ በተከታታይ ውይይቶች የምንመለከታቸው ጭብጦች ናቸው። የኢትዮጵያ ኅገ መንግስት ስለ ጋዜጠኝነት ምን ይላል? የጸረ ሽብር ኅጉ አንድምታ? በርዕሱ ዙሪያ ከኅግ ባለ ሞያው አቶ ሙልጌታ አረጋዊ ጋር ያካሄድነው የመጀመሪያ ክፍል ውይይት።