የአንጎላ ምርጫና የገዥው ፓርቲ ድል
አንጎላ ውስጥ በተካሄው ምርጫ ፣ የፕሬዚዳንት ሆሴ ኤድዋርዶ ዶሽ ሳንቱሽ ፓርቲ (MPLA)አሸናፊ እንደሆነ አሳወቀ ። ፓርቲው በገንዘብ ተደግፎ፣ በሰፊ ፕሮፖጋንዳ ታጅቦ ሌሎቹን ደፍጥጦ፣ በአሸናፊነት መውጣቱ ብዙዎቹን አስገርሟል ተብሏል።