ሶማሊያ፥ የአዲስ መንግሥት ምሥረታ ሒደትና ፈተናዉ DW Amharic September 3, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዘገባ እንደሚያመለክተዉ እነዚሕ ፖለቲከኞች በ2009 እና 2010 ለጠፋዉ በመቶ ሚሊዮን ለሚቆጠር ገንዘብ ተጠያቂዎች ናቸዉ።ግን ደግሞ ከነሱ አንዳቸዉ ለፕሬዝዳትነት መመረጣቸዉ ሌሎቹ በሚንስተርነት መሾማቸዉ የሚቀር አይመስልም።