በጠቅላይ ሚኒስትሩ የቀብር ቦታ ላይ ሙዚየም እንደሚሠራ ተጠቆመ

በታምሩ ጽጌ

ሕልፈተ ዜናቸው ከተነገረ ከ13 ቀናት በኋላ ነሐሴ 27 ቀን 2004 ዓ.ም. የቀብር ሥርዓታቸው በተፈጸመው በጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የቀብር ቦታ ላይ ሙዚየም እንደሚሠራ ተጠቆመ፡፡