“አዲሱ አመራር አንዳንድ ሁኔታዎችን ጊዜው በሚጠይቀው መስፈርት ለማስተካከል ዝግጁ መሆን አለበት”
አቶ ኢየሱስ ወርቅ ዛፉ፣ የቀድሞ የአዲስ አበባና የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት
በኢትዮጵያ የኢንሹራንስ ኢንዱስትሪ ውስጥ ከሚገኙ አንጋፋ ባለሙያዎችና የንግድ ኅብረተሰቡን ሲመሩ ከቆዩ ታዋቂ ሰዎች መካከል አንዱ አቶ ኢየሱስ ወርቅ ዛፉ ናቸው፡፡