‹‹መለስ ኑሮዬ ሥራዬ እንጀራዬ ነው›› ወይዘሮ ባዘቶ እሸቴ

በምሕረት ሞገስ

“ከጠዋቱ 12 ሰዓት እንዳለፈ ከልጄ ስልክ ተደወለልኝ ‘ቴሌቪዥን ክፈች’ አለችኝ፡፡ ስከፍት ስለመለስ ዜና ዕረፍት ይወራል፡፡ የልጅ ልጆቼን በር ቆልፉ ብዬ ዥው ብዬ ወጣሁ፡፡ ምን እንደማደርግም አላውቅም ነበር፡፡