የጠቅላይ ሚኒስትሩን የዕድገትና የልማት ጅማሮዎች ኢሕአዴግ ለሕዝብ ግንኙነት ሥራ አልተጠቀመበትም ተባለ
በታምሩ ጽጌ
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከትግል አጋሮቻቸው ጋር በመሆን ደርግን ከጣሉ ማግስት ጀምሮ፣ በአገር ዕድገትና ልማት ሥራ ላይ የተሰማሩ ቢሆንም፣ ኢሕአዴግ ለሕዝብ ግንኙነት ሥራ እንዳልተጠቀመበት አስተያየት ሰጪዎች እየገለጹ ነው፡፡በታምሩ ጽጌ
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከትግል አጋሮቻቸው ጋር በመሆን ደርግን ከጣሉ ማግስት ጀምሮ፣ በአገር ዕድገትና ልማት ሥራ ላይ የተሰማሩ ቢሆንም፣ ኢሕአዴግ ለሕዝብ ግንኙነት ሥራ እንዳልተጠቀመበት አስተያየት ሰጪዎች እየገለጹ ነው፡፡