የኦሮሚያ ፕሬዚዳንት ሕክምናቸውን አቋርጠው ለሐዘን አዲስ አበባ ገብተዋል
በውድነህ ዘነበ
በጤና መታወክ ምክንያት በሕክምና ላይ የሚገኙት የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አለማየሁ አቶምሳ፣ ሕክምናቸውን አቋርጠው በጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ ለመገኘት ባለፈው ዓርብ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡በውድነህ ዘነበ
በጤና መታወክ ምክንያት በሕክምና ላይ የሚገኙት የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አለማየሁ አቶምሳ፣ ሕክምናቸውን አቋርጠው በጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ ለመገኘት ባለፈው ዓርብ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡