የፖለቲካ ልዩነት ተፈጥሮ አስከፊ በሆነ መንገድ ብንለያይም አቶ መለስ በዚህ ዕድሜ ህይወቱ በማለፉ በጣም አዝናለሁ – ስየ አብርሃ

ስየ አብርሃ በቀድሞ ጓዳቸው፣ በኋላ በተቃውሞ በቆሙባቸው መለስ ዜናዊ ዕረፍት ላይ የሰጡት አስተያየት