ለፋሽስት ክብር መስጠት ይቁም! DW Amharic August 30, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship እናት አባት አያቶቻችን፣ ያኔ በዝያ ዘመን ጠላት አገራችንን ሲወር በፉከራ በአንድነት በባህላዊ መሳርያ በጦር በጋሻ ተዋግተዉ ህዝቡ ለነፃነቱ ቀናኢ የዉጭ ወራሪን የማይቀበል የራሱንም ዳር ደንበር ሃይማኖት እና ባህልም አይነካም ብሎ ማቆየቱ የኢትዮጵያዉያን ታሪክም ባህልም ነዉ።