ትውልደ ኢትዮጵያውያን የህዳሴው ግድብ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ስም እንዲሰየም ጠየቁ
የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ሕልፈተ ሕይወት ተከትሎ ሐዘናቸውን ለመግለጽ የወጡ ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ የሥራ መስኮች የተሰማሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ የህዳሴው ግድብ ‹‹የታላቁ መለስ ህዳሴ ግድብ›› ተብሎ እንዲሰየም ሕዝብንና መንግሥትን ጠየቁ፡፡