ሃርትስ IV የጀርመን ሥራ ገበያ ና የማህበራዊ ድጎማ ለውጥ DW Amharic August 28, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በጀርመን የሥራ አጡን ቁጥር ለመቀነስና የማህበራዊ ድጎማ አሰጣጥን ለመለወጥ ሥራ ላይ የዋለው መርሃ ግብር 10 አመት አስቆጥሯል ። የመርሃ ግብሩ አዎንታዊና አሉታዊ ገፅታዎች እንዲሁም አርአያነቱ የዛሬው አውሮፓና ጀርመን ዝግጅታችን ትኩረት ነው