ውዝግብ ውስጥ የነበረው የአንበሳ ባንክ ዳግም የቦርድ አባላት ምርጫ አካሄደ
(በውድነህ ዘነበ)
ከብዙ አለመግባባቶች በኋላ ባለፈው ቅዳሜ በተካሄደው የአንበሳ ባንክ ባለአክሲዮኖች ስብሰባ፣ በድጋሚ የቦርድ አባላት ምርጫ የተካሄደ ሲሆን፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተመረጡትን ሰዎች ብቃት ከመረመረ በኋላ በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ ውጤቱን ያሳውቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡