የእትዮጵያ ፖለቲካ ከአቶ መለስ በኋላ DW Amharic August 23, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ላለፉት 21 አመታት ኢትዮጵያን የመሩት የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሞት በአገሪቱም ሆነ በአካባቢው አገራት ላይ ከፍተኛ አንድምታ እንደሚኖረው ክራይስ ግሩፕ አስታወቀ ። መቀመጫውን ብራሰልስ ቤልጅየም ያደረገው የፖለቲካ ቀውስና ግጭቶችን