‹‹መለስን መተካት ከባድ ነው››
ተጠባባቂ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ
‹‹የተጀመረው ልማት እንዲቀጥል አደራ››የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ኑዛዜ
በጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ሕልፈት ምክንያት በተጠባባቂ ጠቅላይ ሚኒስትርነት እንዲሠሩ ኃላፊነት የተጣለባቸው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ፣ ‹‹መለስን መተካት ከባድ ነው›› አሉ፡፡
ተጠባባቂ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ
‹‹የተጀመረው ልማት እንዲቀጥል አደራ››በጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ሕልፈት ምክንያት በተጠባባቂ ጠቅላይ ሚኒስትርነት እንዲሠሩ ኃላፊነት የተጣለባቸው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ፣ ‹‹መለስን መተካት ከባድ ነው›› አሉ፡፡