የጠ/ሚ መለስ ዕረፍትና ዓ/አቀፍ አስተያየት DW Amharic August 21, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የኢትዮጵያ ጠ/ሚንስትር አቶ መለስ ዜናዊ ህልፈተ -ህይወት ዛሬ ይፋ ከተነገረ ወዲህ ፤ ከዓለም ዙሪያ የተለያዩ መሪዎች፤ ስለ ጠቅላይ ሚንስትሩ ስብእናና ተግባራት የየቡኩላቸውን አስተያየት ሰንዝረዋል። የጎረቤት ኬንያ ጠ/ሚንስትር ራይላ ኦዲንጋ ፣