ሰበር ዜና፡ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ አረፉ Ethiopian Reporter August 21, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ በ 57 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን መንግስት አስታወቀ፡፡ ሙሉ ዝርዝሩን እንደደረሰን ስለምናቀርብ ተከታተሉን፡