ሶማሊያ፤ አዲስ መንግሥት አሮጌ ፖለቲከኞች DW Amharic August 20, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship «የሽግግር» እንደተባለ ስምንት ዓመት ሊደፍን ወራት የቀሩት መንግሥት ባለሥልጣናት ግን በአፍሪቃ ጦር እየተጠበቁ በአብዛኛዉ ከምዕራባዉያን፥ በጥቂቱ ከአረብ ሐገራት የሚገኘዉን ርዳታ እየተቀራመቱ ከመቀማጠል ባለፍ ለሶማሊያ ሕዝብ የተከሩት ብዙም የለም።