ቀራፊ – ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

ቀራፊ ማለት፡ በቤተ ክርስቲያናችን ቋንቋና ሥርአት ለሰሞንና ለሰንበት እንጨት እየለቀሙ፡ እየቆርጡና እየፈለጡ፤ ማይ (ው ) ከወንዝ እየቀዱ፡ በደ  ሰላም ለወደቁና ለቤተ ልሄም ለሚያቀርቡ ሰወች የተሰጠ ያገልግሎት ድርሻና መታወቂያ ስም ነው። በንባብ፡ በዜማና በቅኔ ትምህርት ቤት ያሉ ተማሪዎችም አገልግሎቱን ከቀራፊዎች ጋራ በቅጣት መልክ ይጋሩታል። ሰሞኑን በመገናኛ መስመሮች ሲናገሩ የሰነበቱት የነ አቶ ስብ ት ነጋ ንግር ይህን ትዝታ ጭሮብኛል። ከዚህ በታች በዘረዘርኳቸው፡ ቀራፊነት እንዴት ተከሰተ? የነአቶ ስብ ት ነጋ ባህርይስ እንዴት ተመሳሰለ? ዛሬስ እነ አቶ ስብ ት ነጋ ምን እያሉና እያደረጉ ናቸው? በስርአታችንና በየኔታ ፈረደ ቅጣት እንገላገላቸው። በማለት ይህችን ጦማር እንዳዘጋጅ ተገደድኩ።

ቀራፊ – ለማንበብ እዚህ ይጫኑ