የየመን የክብር ዘብ ጥቃት DW Amharic August 17, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በልጃቸው በጀነራል አህመድ አሊ አብደላ ሳልህ የተመራው ና በከባድ መሣሪዎች የታገዘው ይኽው ጥቃት የተፈፀመው አዲሱ የየመን ፕሬዚደንት አብዱራባህ ማንሱር ሃዲ የየመን ጦር ኃይል የመዋቅር ለውጥ እንደካሄድ ባዘዙ በሳምንቱ ነው ። ለውጡ የጀነራል አህመድን ሥልጣን ይቀንሳል ።