የሲና ድንበርና ተደጋጋሚ ጥቃት DW Amharic August 15, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ባለፈው ዓመት፣ እስራኤልን ፍልስጤምንና ግብጽን በሚያዋስነው የሲና ድንበር ከተማ በባንክና በፖሊስ ጣቢያዎች ባካሄዱት ጥቃት ሰባት ሰወችን ገደሉ የተባሉ 14 የአንድ ጽንፈኛ ቡድን አባላት በሞት እንዲቀጡ በስዊዝ የእስማኤልያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ትናንት ውሳኔ ማሳለፉ ግብጽ ውስጥ የሚሰራጩ የመገናኛ ብዚሃን ዘገባ ያስረዳል፡፡