ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በደቡብ አፍሪቃ DW Amharic August 14, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በደቡብ አፍሪቃ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በፖሊሶች እንደሚሳደዱ እና እንደሚዘረፉ ዛሬ ለዶቼቨለ አማርኛው ክፍል ገለፁ። የደቡብ አፍሪቃ ፖሊሶች በፈረሶች ላይ ሆነው በውሾች ጭምር በመታገዝ እያሳደዱ እንደሚይዟቸውና ገንዘብ እንደሚወስዱባቸው ስደተኞቹ ተናግረዋል።