ምስጢራዊ የተባለዉ የአራፋት አሟሟት DW Amharic August 13, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ያሲር አራፋት የፍልስጤማዉያንን የነፃነት ትግል ከሽምቅ ዉጊያ ጀምረዉ ዓለም ዓቀፍ እዉቅና አስገኝተዉለታል። የዓለም የሰላም ኖቤል ተሸላሚም ሆነዋል፤ ድንገተኛ አሟሟታቸዉ ዓመታትን አልፎ ዛሬ ምስጢራዊ ድርጊት ከበስተጀርባዉ አለ በሚል የአረቡ ዓለም መነጋገሪ ሆኗል። ።