የጠ/ሚ መለስ ዜናዊ ከህዝብ እይታ መሰወር DW Amharic August 10, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የጤንነት ይዞታና ያሉበት ሁኔታ አነጋጋሪ የሆነዉ በኢትዮጵያዉያን ዘንድ ብቻ አይደለም። ጉዳዩ በሀገር ዉስጥና በዉጭ በሚገኙ በርካታ የዲፕሎማሲዉ ማኅብረሰብ አባትም ጭምር መነጋገሪያ ስለመሆኑ ከየአቅጣጫዉ እየተገለፀ ነዉ።