ወጣቱ በኦሎምፒክስ ሰሞን DW Amharic August 10, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ሎንዶን ከተማ ውስጥ የሚከናወነው 30ኛው የኦሎምፒክስ ጨዋታዎች ውድድር የኢትዮጵያውያን ወጣቶችን ትኩረት በከፍተኛ ሁኔታ እንደሳበ እየተነገረ ነው። ያነጋገርናቸው ወጣቶች እንደገለፁልን ከሆነ ከኦሎምፒክስ ውድድሩ በፊት በወጣቱ ዘንድ የመነጋገሪያ አርዕስት ሆነው የቆዩት ወቅታዊ ጉዳዮች አሁን በኦሎምፒክስ ውድድሩ ክንውኖች ተቀይረዋል።