አክራ፥ የጋናው ፕሬዚዳንት ስርዓተ-ቀብር DW Amharic August 10, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ጋና የሟች ፕሬዚዳንቷ ጆን አታ ሚልስን የቀብር ስነ ሥርዓት አርብ ነሐሴ 4 ቀን 2004 ዓ ም በክብር ፈፀመች። በቀብር ስርዓቱ ላይ የ16 ሐገራት ርዕሳነ-ብሔር እና የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሂላሪ ክሊንተንን ጨምሮ የተለያዩ ታዋቂ ሰዎች ተገኝተዋል።