ወደ ማርስ ጉዞ፤ አሳሽ መንኮራኩር DW Amharic August 8, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ወደ ሰማይ በማንጋጠጥ ፤ ደማቋን ጨረቃ ፤ ብርሃንና ሙቀት የምትለግሠውን ፀሐይ፣ ተወርዋሪ ከዋክብትን፣ ፕላኔት ብትሆንም ከፀሐይ ብርሃን መልሳ የምታንፀባርቀውን ፣ የምሽትም ሆነ የንጋት ኮከብ የምትሰኘውን ፣ ቬኑስን ፣ በአጠቃላይ ሥፍር ቁጥር የሌላቸውን