የሶሪያ ጦርነትና የጣልቃ ገብነቱ ንረት DW Amharic July 30, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ሶሪያዊዉ እንደ ቱኒዚያና እንደ ግብፃዊዉ፥ አደባባይ የወጣዉ የአሰድ አገዛዝ እንደ ቤን ዓሊና እንደ ሙባረክ ብጤዎቹ በሠላማዊ ሕዝባዊ ግፊት እንዲወገድ ፈልጎ-እንጂ እንደሊቢያ በዉጪ ጣልቃ ገብ ሐይል፥ የቦምብ-ጥይት ማብረጃ መሆኑን ፈልጎ ሊሆን አይችልም