የካሉብ የነዳጅ ልማት ስምምነት ተሰረዘ

የማዕድን ሚኒስቴር በሶማሌ ክልላዊ መንግሥት በኦጋዴን ቤዚን ውስጥ ካሉብና ሂላላ በተባሉ ሥፍራዎች የሚገኘውን የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት እንዲያለማ ፔትሮትራንስ ለተባለ የቻይና ኩባንያ የሰጠውን የፔትሮሊየም ልማት ፈቃድ ሰረዘ፡፡