ኢትዮጵያ ለሱዳን የሙከራ ኤሌክትሪክ ኃይል መስጠት ጀመረች
– ጅቡቲም ተጨማሪ ኃይል ጠይቃለች
– የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥ ተማረዋል
– የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥ ተማረዋል
ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ለሱዳን ለመሸጥ ባደረገችው ስምምነት መሠረት፣ የመስመር ዝርጋታ ሥራው በመጠናቀቁ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ኃይል ለማስተላለፍ እንዲቻል የሙከራ ስርጭት መጀመሩ ታወቀ፡፡