የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንትና ምክትላቸው ከኃላፊነት ተነሱ

የኦሮሚያ  ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት (ጨፌ አሮሚያ) ባሳለፍነው ሳምንት በአዳማ ከተማ ባደረገው ዓመታዊ ጉባዔ፣ ባልተጠበቀ  ሁኔታ የክልሉን ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንትና ምክትል ፕሬዚዳንት ከኃላፊነት ማንሳቱን፣ በምክር ቤቱ ተሳታፊ የነበሩ  የሪፖርተር ምንጮች አስታወቁ፡፡