ዚምባብዌና የአውሮጳ ህብረት ውሳኔ DW Amharic July 28, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የአውሮጳ ህብረት በዚምባብዌ ላይ የጣለውን ጠንካራ ማዕቀብ በከፊል አነሳ። ህብረቱ ከአንድ አሠርተ ዓመት በፊት በዚችው ሀገር ላይ የወሰደውን የማዕቀብ ርምጃ አሁን በከፊል ለማንሳት የወሰነው ሀገሪቱ የጀመረችውን የማዕቀብ ዴሞክራሲያዊ ሂደት ለማበረታታት በማሰብ ነው።