ጡረታ ለኮሪያ ዘማቾች
የደቡብ ኮሪያ መንግሥት ከዛሬ 61 ዓመት በፊት በተባበሩት መንግሥታት ሰላም አስከባሪ ኃይል ሥር ኮሪያ ለዘመቱት ኢትዮጵያውያን በቋሚነት ጡረታ እንደሚከፍልና ለልጆቻቸውም የማስተማሪያ ገንዘብ እንደሚሰጥ አስታውቋል ።