የማሊ ወቅታዊ ሁኔታ DW Amharic July 27, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ማሊን ከገባችበት ቀውስ ለማውጣት እቅድ አውጤቻለሁ የሚለው የማሊ የሽግግር መንግስት ከሃገሪቱ ዋነኛ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተቃወሞ ገጥሞታል ። መንግሥት የአመራር ብቃት ይጎድለዋል ሲሉ የተቹት እነዚሁ ፓርቲዎች ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሥልጣን እንዲወርዱ ትናንት ጠይቀዋል ።