መለስ ዜናዊ ሥልጣን ላይ ያለመኖር አንድምታ ዙሪያ ትንታኔ (VOA)
የተለያዩ ምንጮች የጤና ይዞታቸውን አስመልክተው የሚያቀርቧቸው መረጃዎች መለያየትና ይፋ ተጨባጭ መረጃ ያለመኖር የአቶ መለስን ወደ አገር መሪነት መንበር መመለስም ሆነ የአገሪቱን አመራርና ቀጣይ ሁኔታ ይበልጥ አነጋጋሪ አድርጎታል።
ይሄንኑ ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ ተንታኝ ጋብዘናል። ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገ/ማርያም በካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ ክፍለ ግዛት የካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህርና የኅግ ባለ ሞያ ናቸው።
ፕሮግራሙን ለማዳመጥ እዚህ ይጫኑ፡
ሞቱዋል ማለት ነው::
ሀገር ማለት ህዝብ ነው፤ ሕዝብን የሚንቅ ይዋል ይደር እንጂ መጨረሻው ያው የምናየው ነው። ነግ በኔ ነውና ቀሪ ኢሃዲጎች ሆይ አስቡበት።
ሰውየው ክሞተ ሰነበተ!
ክቡር አዶልፍ መለስ ዘናዊ ፖል ፖት,
አልሞቱም ለትግራይ ኩንጂና ውድድር እየተዘጋጁ ነው ደስ አይበላችህ!!!
ኣለማየሁ ገብረማያም እንኩንስ መለስ ታሞ እንዲሁም ከፍ ያለ ጥላቻ ያለው ሰው ነው. ምን ጥሩ አስትያየት ይኖረዋል ተብሎ ይታሰባል.
አንተም:ጨካኝ:ነበርክ:ጨካኝ:አዘዘብህ::
እንደ:መስቀል:ችቦ:ኢሳት:ነደደብህ::
ይገርማል የ አፍሪካ መሪዎች ካልሞቱ በስተቀር ሰልታን አይለቁም
ጠነኛ ጠፋ
እረ ለመሆኑ መለስ ወደየት እንዳሉ የሚታወእክ ነገር ካለ አሳዊኩን : ሞተዊም ከሆነ እንዳይመለሱ, አልያ ደግሞ ካልሞቱም መች እደሚሞቱ
የሚሞት አምላክ(መለስን) ለሚያምኑ አዘንኩ አሁንም ንሰሃ ግቡ እና ከ ኤትህዮፒአ ሂዝብ ጋር ታረቁ
hope melesi is gone so the oromo people who suffered for a century will have a chance to run their own country by themselves!
He alive or not, it is nothing 4 OROMO PEOPLE the only solution 4oromo people is Lenco Lata next to GOD !