መንግሥት ለስኳር ልማት የ75 ቢሊዮን ብር በጀት አቅዷል

በውድነህ ዘነበ

ኢትዮጵያ ከዓለም የስኳር ገበያ ድርሻ እንዲኖራት የተቀረጸው የስኳር ልማት ዕቅድ 75 ቢሊዮን ብር በጀት ተይዞለታል፡፡