ማብቂያ ያጣው የኤውሮ ቀውስ DW Amharic July 18, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የአውሮፓ ሕብረት የኤውሮ ዞንን የበጀት ቀውስ ለመግታት በሚያደርገው ጥረት እንደቀጠለ ቢሆንም ችግሩ መፍትሄ ማግኘቱ አሁንም በግልጽ አይታይም።