ላይፕሲሽ ለተገን ጠያቂዎች ያወጣችው እቅድ DW Amharic July 18, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በላያፕዚሽ ከተማ ውስጥ የሚገኙ ተገን ጠያቂዎች እስከዛሬ በነበረው አሰራር ከህብረተሰቡ ተገልለው በተወሰነ አካባቢ እንዲቆዩ ነው የሚደረገው ። ወደፊት ግን ከህብረተሰቡ ጋር ተሰባጥረው በከተማይቱ በሞላ በተለያዩ ቤቶች እንዲኖሩ ለማድረግ ታስቧል ።