በውክልና የባንክ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል መመርያ እየተዘጋጀ ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የባንኪንግ ኤጀንት (የውክልና የባንክ ሥራ) አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል አዲስ መመርያ ለማውጣት እየተዘጋጀ መሆኑ ተገለጸ፡፡