ሰማያዊ ፓርቲ ኢትዮጵያ በአስከፊ ሁኔታ ውስጥ ትገኛለች አለ Ethiopian Reporter July 21, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ባለፈው ሳምንት በምርጫ ቦርድ ዕውቅና ያገኘው ሰማያዊ ፓርቲ፣ በሰብዓዊ መብት ጥሰት፣ በኑሮ ውድነት፣ በሥራ አጥነት፣ በሙስናና በአስተዳደር ብልሹነት የተተበተበችው ኢትዮጵያ በአስከፊ ሁኔታ ውስጥ እንደምትገኝ አስታወቀ፡፡