የቡና ኤክስፖርት እንቅፋት ገጥሞታል

የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ኢንተርፕራይዝ በሚያካሂደው የመልቲ ሞዳል አሠራር ምክንያት በተፈጠረው ችግር፣ ባለፉት ሁለት ሳምንት ቡና ወደ ውጭ መላክ እንዳላስቻለ ምንጮች ገለጹ፡፡