በሪያድና በካይሮ የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ተቃውሞ DW Amharic July 20, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የኢትዮጵያ መንግሥት ህገመንግሥቱን እንዲያከብርና በሃይምኖትም ጣልቃ እንዳይገባ በሪያድና ካይሮ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ጠየቁ ።በነዚህ ከተሞች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የሙስሊሞች ጥያቄ ይዘው ከመንግሥት ጋራ ይደራደሩ