መለስ በቅርቡ እንደሚመለሱ አቶ ስብሃት ነጋ አስታወቁ (VOA)

የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የጤንነት ሁኔታ አስጊ እንዳልሆነና በሚቆጠሩ ቀናት ውስጥም ወደሥራቸው እንደሚመለሱ ከሕወሓት መሥራቶችና አንጋፋ መሪዎች አንዱ የሆኑት አቶ ስብሃት ነጋ ለቪኦኤ አስታወቁ፡፡ ያዳምጡ

1 Comment on “መለስ በቅርቡ እንደሚመለሱ አቶ ስብሃት ነጋ አስታወቁ (VOA)”

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*