ፓርላማው ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሌሉበት የ2005 ዓ.ም. በጀት አፀደቀ

የተወካዮች ምክር ቤት ባለፈው ሰኞ ባካሄደው አስቸኳይ መደበኛ ጉባዔ ከዚህ ቀደም ይደረግ ከበረው በተለየ ሁኔታ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተገኝተው ማብራሪያ ሳይሰጡ የ2005 በጀት ዓመትን አፀደቀ፡፡