የዋጋ ግሽበት በኢትዮጵያ DW Amharic July 11, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የዋጋ ግሽበት በኢትዮጵያ በተለይም በዝቅተኛ ገቢ ከዕጅ ወደ አፍ ኑሮን ለሚገፋት ለብዙሃኑ የአገሪቱ ዜጎች ብርቱ ፈተና ሆኖ መኖሩን የማያውቅ ማንም የለም።