የፍል ውኃዎች አገልግሎት ድርጅት የ35 በመቶ የዋጋ ጭማሪ አደረገ

“ዋጋ የተጨመረው የቀዝቃዛ ውኃ ታሪፍ ስለጨመረ ነው”   ድርጅቱ
“ይህን ያህል ጭማሪ መደረጉ ተገቢ አይደለም”  ተገልጋዮች

በብርቱካን ፈንታ

የአዲስ አበባ የፍል ውኃዎች ድርጅት በደንበኞቹ ላይ ከየካቲት 30 ቀን 2003 ዓ.ም ጀምሮ የ35 በመቶ ጭማሪ አደረገ፡፡