ደቡብ ሱዳን 1ኛ ዓመት ነፃነት DW Amharic July 9, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ትንሺቱ ከተማ ለታላቁ በዓል እንድትመጥን ለማስጌጥ፣ ትላቁ አዳራሽ ለማስዋብ፣ በብዙ ሚሊዮን የተቆጠረ ዶላር ፈስሷል።ለአንድ ቀን ድግስ ሚሊዮናት ዶለር የተከሰከሰላት የጁባን የአዘቦት ፀጥታ ለማስከበር ግን እነ ሻምበል በእግራቸዉ መኳተን ግድ-አለባቸዉ።